ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ሦስት ቦታዎች መለየታቸውን ተናገሩ
- አውስትራሊያዊቷ የፓርላማ አባል ሆን ተብሎ በተፈፀመባቸው የመኪና ጥቃት ሁለቱንም እግሮቻቸውን አጡ
- የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ፑቲንን ለማነጋገር ሩሲያ ሲገቡ፣ ዜሌንስኪ ከአሜሪካ ጋር መረጃ መጋራቱ "አሁን ቀጥሏል" አሉ
- በጎፋ ዞን በአንድ የፖሊስ አባል ግድያ የተጠረጠሩ ከ60 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
- ጋምቢያ ከቀድሞ መሪዋ ያህያ ጃሜህ ከተወረሰ የአሜሪካ መኖሪያ ቤት ሽያጭ በተገኘ ገንዘብ ተጎጂዎችን ልትክስ ነው