» Core Business
» Training and Research
» Archives and Manuscripts Administration
» National Library Information Resources management
» Ethiopian Studies and Legal Deposit service
» Public Library Service
» Records Management
» Wat's on...
» Exhibition
» Public Lecture
» Training
» E-training
» Training on demand
» Useful Information
» Contacts
» Videos
» Nala Location
» Registration
» ISBN Request
» Record Center
More »
የመዛግብት እና የጽሑፍ ቅርስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የዚህ ዳይሬክቶሬት ዋና ዋና አገልግሎቶች በመዛግብቱ ዘርፍ በኢትዮጵያ ዉስጥ ከሚገኙ መንግስታዊ ከሆኑት መስሪያ ቤቶች በሚሰበሰቡና በሚደራጁ መዛግብት አገልግሎት መስጠት እንዲሁም በቤተመጻሕፍት ዘርፍ ጥንታዊ ጽሑፎችን በማደራጀት አገልግሎት መስጠት ነዉ፡፡
በዳይሬክቶሬቱ ስር የሚገኙ ንዑሳን...
የብሔራዊ ቤተመጻሕፍት የመረጃ ሀብቶች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የብሔራዊ ቤተመጻሕፍት የመረጃ ሀብቶች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የመረጃ ሃብቶችን በማሰባሰብ፣ በማደራጀት፣ጥበቃና እንክብካቤ በማድረግና በአገሪቱ ውስጥ ለሚታተሙ የመረጃ ሃብቶች መዝገበ መጽሐፍ (Bibliography) በማዘጋጀት እና የተጠቃሚዎችን የመረጃ ፍላጎት በማርካት የኤጀንሲውን ራእይና ተልኮ ከማሳካት...
የስልጠናና ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ የስልጠናና ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት በስልጠና ዘርፍ፣ በጥናትና ምርምር፣ በፖሊሲ ዝግጅት ፣ በህትመትና መድረክ ዝግጅት የሚታቀዱ ተግባራትን የሚያከናውን ዳይሬክቶሬት ነው፡፡
በዳይሬክቶሬቱ ውስጥ የሚገኙ...