Jump to content

ኪሺንው

ከውክፔዲያ

ኪሺንውሞልዶቫ ዋና ከተማ ነው።

Image
መሃል ከተማው

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 772,500 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 709,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 47°00′ ሰሜን ኬክሮስ እና 28°50′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።